Ethio Agape Bible Study

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር
አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” ዮሐንስ 3፡16

የመጽሐፍ ቅዱስ መሰረታዊ ትምህርቶች

ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስቶች መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ብቸኛ የእምነታቸው መሰረት አድርገው የሚወስዱ ሲሆን የተወሰኑ መሰረታዊ እምነቶችን (አስተምህሮዎችን) ደግሞ የዚሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ናቸው ብለው ይቀበላሉ። እኚሁ እምነቶች ልክ በዚህ ጽሑፍ እንደቀረቡ የቤተ ክርስቲያኗን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት እና አገላለጽ ይወክላል። እነዚህ ጽሑፎች በቤተ ክርስቲያኗ ዓለም አቀፍ ጉባኤ (General Conference session) ላይ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያኗን ወደ ተሟላ የመጽሐፍ ቅዱስ መረዳት በመራት መጠን ወይም የእግዚያብሔርን ቅዱስ ቃል ትምህርቶች በተሻለ ቋንቋ ለመግለጽ በረዳት መጠን ሊከለሱ ይችላሉ።

 

አማርኛ መሠረታዊ እምነቶች

ለህፃናት እና ለአዋቂ

እንግሊዝኛ መሠረታዊ እምነቶች

ለህፃናት እና ለአዋቂ

ኦሮምኛ

ለህፃናት እና ለአዋቂ

ሲዳሚኛ

ለህፃናት እና ለአዋቂ

ወላይትኛ

ለህፃናት እና ለአዋቂ

ኑየር

ለህፃናት እና ለአዋቂ

መሰረታዊ እምነቶች በብዙ ቋንቋዎች እየመጡ ነው! ስለጎበኙን እናመሰግናለን! እንደገና ኑ!