Ethio Agape Bible Study

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር
አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” ዮሐንስ 3፡16

መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ዘለዓለማዊ የእግዚአብሔር ቃል ነው!

በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት በእግዚአብሔር ወንዶች እና ሴቶች ልጆች የተጻፈ ሲሆን ህይወትን የመለወጥ ኃይል ይዟል። ስለሆነም እንድታነቡት፣ ትምህርቱን እንድትለማመዱ እና ባገኛችሁት ማንኛውም ዕድል እንድታጋሩት በጌታ ፍቅር እናድማችኋለን!

የተለያዩ የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ እትሞች ድረ-ገጽ ላይ
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ድረ-ገጽ ላይ
የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ጽሑፍ እንዲሁም በአማርኛ የቃላት መፈለጊያ ያላቸው የስልክ / የኮምፒውተር የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ፡ አዲሱ መደበኛ እትም